Menu
Processes
Resources
translations
tools
Support
See Source
English
Deuteronomy
4
4
‹አሁን፣ እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ የማስተምራችሁን ህጎችና ደንቦች ሁሉ ታዘዙ፡፡ ያንን ብታደርጉ፣ በህይወት ትኖራላችሁ፣ አባቶቻችሁ ያመለኩት አምላክ ወደሰጣችሁ ምድር ትገባላችሁ፣ ምድሪቱንም ትወርሳላችሁ 2እኔ ባዘዝኳችሁ ላይ አንዳች አትጨምሩ፣ ለእናንተ ከነገርኳችሁ ላይ ምንም አታጉድሉ፡፡ እኔ ለእናንተ የሰጠኋችሁን የያህዌ አምላካችንን ትዕዛዛት ሁሉ ጠብቁ፡፡