Menu
Processes
Resources
translations
tools
Support
See Source
English
Deuteronomy
2
2
1‹ከዚያም ያህዌ እናደርገው ዘንድ እንደነገረን ወደኋላ ዞረን በበረሃው አቋርጠን ወደ ቀይ ባህር አቅጣጫ ሄድን፣ ለብዙ አመታትም በኤዶም ተንከራተትን፡፡ 2ከዚያም ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ 3‹በዚህ ተራራማ ሀገር ለረጅም ጊዜ ስትንከራተቱ ነበር፡፡ አሁን ዙሩና ወደ ሰሜን ተጓዙ፡፡