29

1እስራኤላዊያን እንዲጠብቋቸው የተሰጧቸው የቃልኪዳኑ ትዕዛዛት እነዚህ ናቸው፡፡ ከዮርዳኖስ ባህር በስተምስራቅ በኩል በሚገኘው በሞአብ ግዛት በነበሩበት ወቅት ሙሴ እነዚህን ደንቦች ያህዌ በሲና ተራራ ከእነርሱ ጋር የገባው ቃልኪዳን ክፍል ሆኑ፡፡