28

1 “ያህዌ አምላካችን ታደርገው ዘንድ የነገረህን ብታደርግና በታማኝነት እኔ ዛሬ ታደርገው ዘንድ የማዝህን ብታደርግ በምድር ላይ ካለው ህዝብ ሁሉ በላይ ታላቅ እንድትሆን ያደርግሃል፡፡ 2ያህዌን ብትታዘዝ፣ እነዚህ በረከቶች ሁሉ የአንተ ይሆናሉ፡፡