26

1ያህዌ አምላካችን የሚሰጣችሁን ምድር ከወረሳችሁ በኋላና በዚያ መኖር ከጀመራችሁ በኋላ፣ 2እያንዳንዳችሁ ከሰብላችሁ በኩራቱን በቅርጫ ይዛችሁ ያህዌ እርሱን እንድታመልኩት ወደ መረጠው ስፍራ ታመጣላችሁ፡፡