24

1ምናልባት አንድ ሰው አንዲትን ሴት ካገባት በኋላ ደስ የማያሰኝ አንዳች ነገር አለ በማለት ባይፈልጋትና ከቤቱ ሊያባርራት ቢወስንና የፍች ወረቀት ሰጥቶ ከቤቱ ቢሸኛት 2ከዚያ እርሷም ከቤቱ ልትሄድ ትችላለች፡፡ ይህች ሴት ሌላ ሰው ማግባት ትችላለች፡፡