22

የአንድ እስራኤላዊ በሬ ወይም በግ ጠፍቶ ብታይ፣ አይተህ እንዳላየ አትለፍ፡፡ ወደ ባለቤቱ ይዘህለት ሂድ፡፡ 2ነገር ግን የእንስሳው ባለቤት በአካባቢህ የማይኖር ከሆነ፣ ወይም ባለቤቱን የማታውቅ ከሆነ፣ እንስሳውን ወደ ቤትህ ውሰድ፡፡ ባለቤቱ እስኪመጣ እንስሳው ከአንተ ጋር ይቆይ፣ ባለቤቱን ፈልግ፡፡ ከዚያ እንስሳውን ወደ ቤትህ ውሰድ፡፡ ከዚያ እንስሳውን ለባለቤቱ መልስለት፡፡ 16 17 16ከዚያ የወጣቷ ሴት አባት ለሽማግሌዎቹ እንዲህ ይበል፣ ‹እኔ ልጄን ለዚህ ሰው ሚስት እንድትሆነው ሰጠሁት፡፡ ነገር ግን አሁን እርሱ ከእንግዲህ አልፈልጋትም እያለ ነው፡፡ 17ደግሞም በሀሰት ባገባኋት ጊዜ ድንግል አልነበረችም ይላል፡፡ ነገር ግን እነሆ! ልጄ ድንግል እንደ ነበረች ማስረጃው ይኸው! በተጋቡ እለት በተኙበት ጨርቅ ላይ የደሙን ምልክት ተመልከቱ!› ይህንንም ብሎ ጨርቁን ለሽማግሌዎች ያሳያል፡፡ 18 19 18ከዚያ የዚያች ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፡፡ 19ሰውየውን አንድ መቶ የብር ሽርፍራፊዎች እንዲከፍል ይጠይቁትና ገንዘቡን ለወጣቷ አባት ይስጡ፣ ምክንያቱም ሰውየው በእስራኤላዊት ወጣት ሴት ላይ ዕረፍት አምጥቷል፡፡ እንዲሁም ያቺ ሴት ከእርሱ ጋር መኖሯን ትቀጥል፣ እርሷ ሚስቱ ናት፡፡ በቀሪው የህይወት ዘመኑ ሁሉ ሊፈታት አይችልም፡፡ 20 21 20ነገር ግን ሰውየው የተናገረው እውት ሆኖ ከተገኘ፣ ባገባት ጊዜ ድንግል እንደነበረች የሚያረጋግጥ ምንም ማስረጃ ካልተገኘ፣ 21ያቺን ሴት ወደ አባቷ ቤት ደጃፍ ይውሰዷት፡፡ ከዚያም የዚያ ከተማ ወንዶች በድንጋይ ወግረው ይግደሏት፡፡ ያን ማድረግ አለባቸው፤ ምክንያቱም ገና ከአባቷ ቤት ሳትወጣ ከወንድ ጋር በመተኛት በእስራኤል ውስጥ በጣም አሳፋሪ የሆነ ነገር አድርጋለች፡፡ እርሷን በዚያ አይነት በመግደል፣ ከመካከልህ ይህን ክፉ ልምምድ ታስወግዳለህ፡፡ 22 አንድ ወንድ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ተኝቶ ቢያዝ ሁለቱም ይገደሉ፡፡ ያን በማድረግ፣ ከእስራኤል ክፉ ልምምድን ታስወግዳለህ፡፡ 23 24 23ምናልባት በአንድ ከተማ አንድ ወንድ ለሌላ ሰው የታጨችን ወጣት ሴት ቢመለከትና ከእርሷ ጋር ሲተኛ ቢያዝ 24ሁለቱንም የከተማዋ ሽማግሌዎች ከፍ ያሉ ጉዳዮችን ወደሚያዩበት ወደ ከተማዋ መግቢያ ውሰዳቸው፡፡ በዚያ ስፍራ ሁለቱንም በድንጋይ ወግራችሁ ግደሏቸው፡፡ ወጣቷን ሴት የምትገድሏት በከተማ ውስጥ ሆና ሳለ ለእርዳታ ስላልጮኸች ነው፡፡ ሰውየው መገደል የሚገባው ለሌላ ሰው ከታጨት ሴት ጋር በመተኛቱ ነው፡፡ ያን በማድረግ ይህን ክፉ ልምምድ ከመካከልህ ታስወግዳለህ፡፡ 25 26 27 ነገር ግን ምልባት ማንም በሌለበት ገጠራማ ስፍራ አንድ ወንድ ለሌላ ሰው ከታጨች ሴት ጋር በመንገድ ቢገናኙና፣ ሰውየው አስገድዷት ከእርሷ ጋር ቢተኛ፣ ሰውየው ብቻ ይገደል፡፡ 26ወጣቷን ሴት መቅጣት የለብህም፣ ምክንያቱም ለሞት የሚያበቃት ምንም አላደረገችም፡፡ ይህ ጉዳይ ልክ አንድ ሰው ሌላውን ማንም በሌለበት አደጋ ጥሎ እንደ ገደለው ያለ ነገር ነው፤ 27ምክንያቱም ከእርሱ ጋር እንድትተኛ ያስገደዳት ወንድ ማንም በአቅራቢያቸው እንደሌለ፣ ለእርዳታ ብትጮህ እንኳን የሚደርስላት እንደሌለ አይቷል፡፡ 28 29 28አንድ ወንድ ያልታጨችን ወጣት ሴት ከእርሱ ጋር እንድትተኛ ቢያስገድዳትና ይህን ሲያደርግ ያየው ሰው ቢኖር፣ 29የደፈራት ሰው ለአባቷ ሀምሳ የብር ሽርፍራፊ ይክፈል፣ እናም ሴቲቱን ያግባት፣ ምክንያቱም ከእርሱ ጋር እንድትተኛ በማስገደድ አሳፍሯታል፡፡ በቀሪው የህይወት ዘመኑ ሁሉ እንዲፈታት አይፈቀድለትም፡፡ 30 30አንድ ሰው ከአባቱ ሚቶች ከአንዲቱ ጋር በመተኛት የአባቱን የሆነውን ምንም ነገር አይውሰድ፡፡