1ጠላቶችህን ለመዋጋት ወታደሮችህ ለውጊያ ሲወጡ፣ ጠላቶችህ ብዙ ፈረሶችና ሠረገሎች እንዳላቸው ባየህ ጊዜ፣ እንደዚሁም ደግሞ ጠላቶቻቸው ከአንተ ሠራዊት እጅግ የበዛ መሆኑነ ስታይ፤ እነርሱን አትፍራቸው፣ ምክንያቱም አባቶችህን ከግብጽ በሰላም የወጣቸው ያህዌ አምላካችን ከአንተ ጋር ይሆናል፡፡