1ጉድለት ያለበትን ማናቸውንም አይነት የቀንድ ከብት ወይም በጎች ወይም ፍየሎች ለአምላካችን ለእግዚአብሔር አትሰዋ፣ ምክንያቱም እንደዚያ አይነቱን ስጦታ ያህዌ አይወድም፡፡