32

1 “በሰማያት ያላችሁ እናንተ ሁላችሁ እኔን ስሙ፣ ደግሞም በምድር ያላችሁ ሁላችሁ፣ እኔ የምናገረውን አድምጡ፡፡ 2ዝናብ እንደሚያስፈልጋችሁ ዝማሬዬ እንዲረዳችሁ እመኛሁ፣ ወይም በማለዳ በመሬት ላይ እንዳለ ጤዛ ወይም በቡቃያ ላይ እንዲወርድ ካፊያ፣ በሣር ላይ እንደሚወርድ ዝናብ