Genesis 5
Genesis 5:1
ዘፍጥረት ምዕራፍ አምስት የዘገበው ስለምንድነው?
ዘፍጥረት ምዕራፍ አምስት የዘገበው ስለ አዳም ትውልድ ነው
ሰው የተፈጠረው በማን ምሳሌ ነው?
ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር ምሳሌ ነው
Genesis 5:3
እግዚአብሔር የፈጠረው ምን ዓይነት ጾታ ያለውን ሰው ነው?
እግዚአብሔር ሰውን ወንድ እና ሴት አድርጎ ፈጠረ
Genesis 5:6
አዳም ስንት አመት ኖረ?
አዳም 930 አመት ኖረ
Genesis 5:12
ሴት ስንት አመት ኖረ?
ሴት 912 አመት ኖረ
Genesis 5:18
ቃይናን ስንት አመት ኖረ?
ቃይናን 910 አመት ኖረ
Genesis 5:21
ያሬድ ስንት አመት ኖረ?
ያሬድ 962 አመት ኖረ
Genesis 5:25
ሄኖክ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ግንኙነት ምን ይመስል ነበር? እርሱስ ምን ሆነ?
ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ፣ እግዚአብሔርም ወሰደው
Genesis 5:28
ላሜሕ ስለ ልጁ ስለ ኖኅ ምን አለ?
ላሜሕ፣ ኖኅ እግዚአብሔር አምላክ በረገማት ምድር ምክንያት ሰዎችን ከሥራቸውና ከጥረታቸው ያሳርፋቸዋል አለ