Genesis 2

Genesis 2:1

እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ምን አደረገ?

እርሱ ከሥራው ሁሉ ዐረፈ፣ ቀኑንም ባረከውና ቀደሰው

Genesis 2:4

እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ምን አደረገ?

እርሱ ከሥራው ሁሉ ዐረፈ፣ ቀኑንም ባረከውና ቀደሰው

እግዚአብሔር አምላክ ዝናብን ከማዝነቡ በፊት ምድር ውሃ የምታገኘው እንዴት ነበር?

ጉም ከምድር ይወጣ ነበር

Genesis 2:7

እግዚአብሔር አምላክ ሰውን የፈጠረው እንዴት አድርጎ ነው?

እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፣ የሕይወትን እስትንፋስም ወደ ውስጡ እፍ አለበት

እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በመጀመሪያ ያኖረው የት ነበር?

በኤድን የአትክልት ስፍራ

Genesis 2:9

በአትክልቱ ስፍራ በመካከል የነበሩት ሁለት ዛፎች የትኞቹ ናቸው?

የሕይወት ዛፍና መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀው ዛፍ ናቸው

Genesis 2:15

ሰው በአትክልቱ ስፍራ ምን ማድረግ ነበረበት?

መሥራትና የአትክልቱን ስፍራ መጠበቅ ነበረበት

ምን መብላት እንደሚኖርበት እግዚአብሔር አምላክ ለሰው የሰጠው ትዕዛዝ ምንድነው?

መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ በስተቀር በገነት ካለው ዛፍ ፍሬ ሁሉ በነጻ ብሉ የሚል ነበር

ምን መብላት እንደሚኖርበት እግዚአብሔር አምላክ ለሰው የሰጠው ትዕዛዝ ምንድነው?

መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ በስተቀር በገነት ካለው ዛፍ ፍሬ ሁሉ በነጻ ብሉ የሚል ነበር

እግዚአብሔር አምላክ፣ ሰው ይህንን ትዕዛዝ ቢተላለፍ ምን ይሆናል አለ?

ሰው ትዕዛዝን በሚተላለፍበት በዚያን ቀን በእርግጥ ይሞታል

Genesis 2:18

እግዚአብሔር አምላክ መልካም አይደለም ያለው ስለ ምን ነበር?

ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም አለ

እግዚአብሔር አምላክ፣ ሰውየው ሕያዋን ፍጥረታትን ሁሉ ምን እንዲያደርግ ፈለገ?

ሰውየው ለሕያዋን ፍጥረታት በሙሉ ስም አወጣላቸው

Genesis 2:21

በሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ መካከል ያልተገኘው ምን ነበር?

ለሰውየው እንደ እርሱ ያለ ረዳት አልተገኘለትም

በሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ መካከል ያልተገኘው ምን ነበር?

ለሰውየው እንደ እርሱ ያለ ረዳት አልተገኘለትም

ሰውየው "ሴት" ብሎ የጠራት ለምን ነበር?

እርሷ ከሰው ስለ ተወሰደች ነበር

Genesis 2:24

ወንድና ሴት አንድ ሥጋ የሚሆኑት እንዴት ነው?

ሚስት ሆናዋለችና ወንዱ ከሴቲቱ ጋር ይጣበቃል

ሰውየውና ሚስቱ ራቁታቸውን በመሆናቸው አፍረው ነበር?

አላፈሩም