Genesis 1
Genesis 1:1
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ምንን ፈጠረ?
እግዚአብሔር ሰማዮችንና ምድርን ፈጠረ
በመጀመሪያ የእግዚአብሔር መንፈስ ምን ሲያደርግ ነበር?
የእግዚአብሔር መንፈስ በውሃ ላይ ሲሰፍፍ ነበር
Genesis 1:3
በመጀመሪያ የእግዚአብሔር መንፈስ ምን ሲያደርግ ነበር?
የእግዚአብሔር መንፈስ በውሃ ላይ ሲሰፍፍ ነበር
Genesis 1:6
እግዚአብሔር በሁለተኛው ቀን ምን አደረገ?
እግዚአብሔር በውሆች መካከል ጠፈርን አደረገ
Genesis 1:9
እግዚአብሔር በሁለተኛው ቀን ምን አደረገ?
እግዚአብሔር በውሆች መካከል ጠፈርን አደረገ
እግዚአብሔር ደረቁን ምድርና የተከማቸውን ውሃ ምን ብሎ ጠራው?
እግዚአብሔር ደረቁን ምድር "መሬት" እና የተከማቸውን ውሃ "ባህር" ብሎ ጠራቸው
እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን ምን ሕያዋን ነገሮችን ፈጠረ?
በሦስተኛው ቀን እግዚአብሔር እፅዋትን፣ የፍሬ ዛፎችንና አትክልቶችን ፈጠረ
Genesis 1:11
እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን ምን ሕያዋን ነገሮችን ፈጠረ?
በሦስተኛው ቀን እግዚአብሔር እፅዋትን፣ የፍሬ ዛፎችንና አትክልቶችን ፈጠረ
Genesis 1:14
በጠፈር ላይ ያሉት ብርሃናት ጥቅማቸው ምንድነው?
እነርሱ ቀንና ሌሊትን እንዲለዩ፣ ለዘመናት፣ ለቀናትና ለዓመታትም ምልክት እንዲሆኑ ነው
Genesis 1:16
እግዚአብሔር በአራተኛው ቀን ምን አደረገ?
እግዚአብሔር ሁለቱን ታላላቅ ብርሃናትንና ከዋክብትን ፈጠረ
Genesis 1:20
እግዚአብሔር በአምስተኛው ቀን ምን ፈጠረ?
እግዚአብሔር በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ሕያዋን ፍጥረታትንና ወፎችን ፈጠረ
Genesis 1:22
ለባህር ፍጥረታትና ለወፎች እግዚአብሔር ምን ትዕዛዝ ሰጣቸው?
ብዙ ተባዙም አላቸው
Genesis 1:26
እግዚአብሔር በራሱ አምሳል የፈጠረው ማንን ነበር?
እግዚአብሔር ሰውን በራሱ አምሳል ፈጠረው
ለሰው ሥልጣን የተሰጠው በምን ዓይነት ነገሮች ላይ ነው?
እግዚአብሔር ለሰው ሥልጣንን የሰጠው በባህር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በእንስሳት፣ በምድርና በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱት ሁሉ ላይ ነው
እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው እንዴት ባለ የተለየ መንገድ ነው?
እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው
Genesis 1:28
እግዚአብሔር ለሰው የሰጠው ትዕዛዝ ምን ነበር?
ብዙ ተባዙም፣ ምድርን ሙሉአት፣ ግዟትም
Genesis 1:30
እንዲመገበው እግዚአብሔር ለሰው የሰጠው ምን ነበር?
የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጣቸው
እግዚአብሔር የፈጠረውን ሁሉ ባየ ጊዜ ስለ ፈጠረው ነገር ምን አሰበ?
እግዚአብሔር በጣም ጥሩ ነው ብሎ አሰበ