1 1በዚህ መጽሐፍ የተፃፈው፣ እስራኤላውያን ድንኳናቸውን ከዮርዳኖስ በስተ ምስራቅ ከተከሉ በኋላ፤ በዮርዳኖስ አጠገብ በበረሃማው ሜዳ - ሱጳ በተባው ቦታ አቅራቢያ፣ በዮርዳኖስ በኩል ከዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ ከሚገኘው ከፋራ መሃል እና በጦፌል፣ ላባን፣ ሐዴሮን እና ዲዛሃብ ከተሞች በወንዙ ሌላ ጎን ከሰፈሩ በኋላ ሙሴ ለእስራኤላውያን የተናገራቸው ቃል ነው፡፡ 2ተራራማ በሆነው ኤዶም በተባለው አገር በኩል ከሲና ተራራ ተነስተው ቃዴስ በርኔ ለመድረስ ሰዎች በእግር ለመጓዝ ብዙውን ጊዜ የሚወስድባቸው ጊዜ አስራ አንድ ቀናት ብቻ ነው፡፡