Genesis 41
Genesis 41:4
በመጀመሪያው የፈርዖን ሕልም የከሱት ሰባቱ ላሞች በወፈሩት በሰባቱ ላሞች ላይ ምን አደረጉ?
ሰባቱ የከሱት ላሞች የወፈሩትን ሰባቱን ላሞች በሉአቸው
Genesis 41:7
በሁለተኛው የፈርዖን ሕልም የቀጨጩት ሰባቱ እሸቶች በዳበሩት በሰባቱ እሸቶች ላይ ምን አደረጉ?
ሰባቱ የቀጨጩ እሸቶች የዳበሩትን ሰባቱን እሸቶች ዋጧቸው
የፈርዖን አስማተኞችና ጠቢባን ሕልሙን የተረጎሙለት እንዴት ነበር?
የፈርዖን አስማተኞችና ጠቢባን የፈርዖንን ሕልም መተርጎም አልቻሉም
Genesis 41:12
የጠጅ አሳላፊዎቹ ዋነኛ አለቃ ስለ ዮሴፍ ለፈርዖን የነገረው ምን ነበር?
የጠጅ አሳላፊዎቹ ዋነኛ አለቃ፣ በወህኒ ሳሉ አንድ ወጣት ዕብራዊ የእርሱንና የባልንጀራውን ሕልም በትክክል ተርጉሞ እንደ ነበረ ለፈርዖን ነገረው
የጠጅ አሳላፊዎቹ ዋነኛ አለቃ ስለ ዮሴፍ ለፈርዖን የነገረው ምን ነበር?
የጠጅ አሳላፊዎቹ ዋነኛ አለቃ፣ በወህኒ ሳሉ አንድ ወጣት ዕብራዊ የእርሱንና የባልንጀራውን ሕልም በትክክል ተርጉሞ እንደ ነበረ ለፈርዖን ነገረው
Genesis 41:14
ዮሴፍ፣ የፈርዖንን ሕልም ለመተርጎም የሚችል ማነው አለ?
ዮሴፍ፣ እግዚአብሔር ለፈርዖን ሕልም በደኅንነት ይመልሳል አለ
ዮሴፍ፣ እግዚአብሔር ለፈርዖን አስታውቆታል ያለው ስለ ምንድነው?
ዮሴፍ፣ እግዚአብሔር ሊያደርግ ያለውን ለፈርዖን ማስታወቁን ተናገረ
Genesis 41:25
በሕልሙ ውስጥ ሰባቱ መልካም የሆኑት ላሞችና መልካም የሆኑት እሸቶች ምንን ይወክላሉ?
ሰባቱ መልካም ላሞችና እሸቶች ሰባቱን የጥጋብ ዓመታት ወክለዋል
Genesis 41:27
በሕልሙ ውስጥ ሰባቱ የከሱ ላሞችና የቀጨጩ እሸቶች ምንን ይወክላሉ?
ሰባቱ የከሱ ላሞችና እሸቶች ሰባቱን የረሃብ ዓመታት ወክለዋል
Genesis 41:30
እንደ ዮሴፍ አነጋገር ከሆነ ለፈርዖን ሁለት ሕልሞች የተሰጡት ለምንድነው?
ነገሩ በእግዚአብሔር የተወሰነና በቶሎ ሊደረግ ያለ ስለሆነ ለፈርዖን ሁለት ሕልም ተሰጠው
Genesis 41:33
ዮሴፍ ፈርዖንን የመከረው በሰባቱ የጥጋብ ዓመታት የግብፅን ፍሬ ስንት ስንተኛውን እንዲሰበስብ ነበር ?
በሰባቱ የጥጋብ አመታት ከፍሬው አንድ አምስተኛውን የሚሰበስብ ሰው እንዲሾም ዮሴፍ ፈርዖንን መከረው
Genesis 41:37
ፈርዖን በዮሴፍ ውስጥ ምን እንዳለ ተናገረ?
የእግዚአብሔር መንፈስ በዮሴፍ ውስጥ እንዳለ ፈርዖን ተናገረ
ፈርዖን ለዮሴፍ የሰጠው የትኛውን የሥልጣን ማዕረግ ነበር?
ፈርዖን ለዮሴፍ በፈርዖን ቤትና በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ከእርሱ ቀጥሎ ሁለተኛ እንዲሆን ሥልጣን ሰጠው
Genesis 41:39
ፈርዖን ለዮሴፍ የሰጠው የትኛውን የሥልጣን ማዕረግ ነበር?
ፈርዖን ለዮሴፍ በፈርዖን ቤትና በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ከእርሱ ቀጥሎ ሁለተኛ እንዲሆን ሥልጣን ሰጠው
Genesis 41:48
ፈርዖን ለዮሴፍ የሰጠው የትኛውን የሥልጣን ማዕረግ ነበር?
ፈርዖን ለዮሴፍ በፈርዖን ቤትና በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ከእርሱ ቀጥሎ ሁለተኛ እንዲሆን ሥልጣን ሰጠው
ዮሴፍ በሰባቱ የጥጋብ አመታት የሰበሰበው እህል ምን ያህል ነበር?
ዮሴፍ እንደ ባህር አሸዋ ሊቆጠር የማይችል እህል ሰበሰበ
Genesis 41:50
ከረሃቡ በፊት የተወለዱት የዮሴፍ ሁለት ወንዶች ልጆች ስሞቻቸው ማን ነበር?
የዮሴፍ ወንዶች ልጆች ስሞቻቸው ምናሴና ኤፍሬም ነበር
ከረሃቡ በፊት የተወለዱት የዮሴፍ ሁለት ወንዶች ልጆች ስሞቻቸው ማን ነበር?
የዮሴፍ ወንዶች ልጆች ስሞቻቸው ምናሴና ኤፍሬም ነበር
ከረሃቡ በፊት የተወለዱት የዮሴፍ ሁለት ወንዶች ልጆች ስሞቻቸው ማን ነበር?
የዮሴፍ ወንዶች ልጆች ስሞቻቸው ምናሴና ኤፍሬም ነበር
ሰባቱ የረሃብ ዓመታት በምድር ላይ ምን ያህል ተስፋፍቶ ነበር?
ሰባቱ የረሃብ ዓመታት በምድር ሁሉ ላይ ነበር
Genesis 41:55
የግብፅ ሰዎች ስለ ምግብ ወደ ፈርዖን በጮኹ ጊዜ ዮሴፍ ምን አደረገ?
ዮሴፍ የእህል ማከማቻዎቹን ሁሉ በመክፈት ለግብፃውያን ምግብ እንዲሆን ሸጠላቸው
የግብፅ ሰዎች ስለ ምግብ ወደ ፈርዖን በጮኹ ጊዜ ዮሴፍ ምን አደረገ?
ዮሴፍ የእህል ማከማቻዎቹን ሁሉ በመክፈት ለግብፃውያን ምግብ እንዲሆን ሸጠላቸው
ከዮሴፍ እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ የመጣው ማን ነበር?
ከዮሴፍ እህል ለመግዛት በምድር የሚኖሩ ሁሉ ወደ ግብፅ መጡ