Genesis 39
Genesis 39:1
በግብፅ አገር ዮሴፍን የገዛው ማን ነበር?
በግብፅ የፈርዖን ሹም የሆነው ጲጥፋራ ዮሴፍን ገዛው
Genesis 39:3
በግብፅ ዮሴፍ የተከናወነለት ለምንድነው?
እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ስለ ነበረ ዮሴፍ ተከናወነለት
በግብፅ ዮሴፍ የተከናወነለት ለምንድነው?
እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ስለ ነበረ ዮሴፍ ተከናወነለት
Genesis 39:5
በግብፅ ዮሴፍ የተከናወነለት ለምንድነው?
እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ስለ ነበረ ዮሴፍ ተከናወነለት
Genesis 39:7
የጲጥፋራ ሚስት ዮሴፍን የጠየቀችው ምን እንዲያደርግ ነበር?
የጲጥፋራ ሚስት ዮሴፍ ከእርሷ ጋር እንዲተኛ ጠየቀችው
ዮሴፍ፣ የጲጥፋራ ሚስት ላቀረበችለት ጥያቄ የመለሰላት እንዴት ነበር?
ዮሴፍ እምቢ አላት፤ በእግዚአብሔር ላይ ይህንን ታላቅ ክፋትና ኃጢአት እንደማይሠራም ነገራት
ዮሴፍ፣ የጲጥፋራ ሚስት ላቀረበችለት ጥያቄ የመለሰላት እንዴት ነበር?
ዮሴፍ እምቢ አላት፤ በእግዚአብሔር ላይ ይህንን ታላቅ ክፋትና ኃጢአት እንደማይሠራም ነገራት
Genesis 39:10
የጲጥፋራ ሚስት በልብሱ ላይ ተጠምጥማ በያዘችው ጊዜ ዮሴፍ ምን አደረገ?
ዮሴፍ ልብሱን በእጇ ላይ ትቶ ወደ ውጭ ሸሸ
Genesis 39:13
የጲጥፋራ ሚስት ዮሴፍን የከሰሰችው ምን በማለት ነበር?
ያለ ፈቃዷ ከእርሷ ጋር ለመተኛት ስለ መሞከሩ ከሰሰችው
የጲጥፋራ ሚስት ዮሴፍን የከሰሰችው ምን በማለት ነበር?
ያለ ፈቃዷ ከእርሷ ጋር ለመተኛት ስለ መሞከሩ ከሰሰችው
Genesis 39:19
ዮሴፍ የተከሰሰበትን ጉዳይ በሰማ ጊዜ ጲጥፋራ ምን አደረገ?
ጲጥፋራ እጅግ ተቆጣ፣ ዮሴፍንም በወህኒ አኖረው
ዮሴፍ የተከሰሰበትን ጉዳይ በሰማ ጊዜ ጲጥፋራ ምን አደረገ?
ጲጥፋራ እጅግ ተቆጣ፣ ዮሴፍንም በወህኒ አኖረው
Genesis 39:21
በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ለዮሴፍ ምን አሳየው?
በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ለዮሴፍ የቃል ኪዳን ታማኝነቱን አሳየው
የወህኒው ኃላፊ በዮሴፍ ኃላፊነት ሥር እንዲሆን ያደረገው ምንን ነበር?
የወህኒው ኃላፊ እስረኞቹን ሁሉ በዮሴፍ ኃላፊነት ሥር እንዲሆኑ አደረገ
ዮሴፍ ያደረገው ነገር ሁሉ ውጤቱ ምን ነበር? ለምን?
ዮሴፍ የሠራውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አከናወነለት