Genesis 33
Genesis 33:1
ኤሳው ወደ ያዕቆብ በመምጣት ላይ እያለ፣ ያዕቆብ ሚስቶቹን ከበስተ ኋላው ያደረጋቸው እንዴት ባለ ቅደም ተከተል ነበር?
ያዕቆብ ሴት አገልጋዮቹን በመጀመሪያ፣ ከዚያም ልያን፣ ከዚያም ራሔልን አደረገ
ኤሳው ወደ ያዕቆብ በመምጣት ላይ እያለ፣ ያዕቆብ ሚስቶቹን ከበስተኋላው ያደረጋቸው እንዴት ባለ ቅደም ተከተል ነበር?
ያዕቆብ ሴት አገልጋዮቹን በመጀመሪያ፣ ከዚያም ልያን፣ ከዚያም ራሔልን አደረገ
ያዕቆብ ወደ ወንድሙ በተቃረበ ጊዜ ምን አደረገ?
ያዕቆብ ወደ ወንድሙ በመቅረብ ላይ እያለ ሰባት ጊዜ ወደ ምድር ሰገደ
Genesis 33:4
ኤሳው ወደ ወንድሙ በመጣ ጊዜ ምን አደረገ?
ኤሳው ያዕቆብን ለመገናኘት ሮጠ፣ አቀፈው፣ አንገቱንም ይዞ ሳመው
Genesis 33:9
አስቀድሞ ወደ ኤሳው ስለ ላካቸው ስጦታዎች ኤሳው ለያዕቆብ የነገረው ምን እንዲያደርግ ነበር?
ኤሳው፣ ለእርሱ ያለው በቂ በመሆኑ ያዕቆብ ለራሱ እንዲያቆያቸው ነገረው
ስጦታውን እንዲቀበለው ያዕቆብ ለኤሳው ያቀረባቸው ሁለት ምክንያቶች ምን ነበሩ?
ያዕቆብ፣ እግዚአብሔር በቸርነት ስለ ሰጠውና ብዙ ስላለው ኤሳው ስጦታውን መቀበል እንዳለበት ተናገረ
Genesis 33:12
ያዕቆብ፣ ኤሳው ቀድሞት እንዲሄድና እርሱ በዝግታ ለመጓዝ እንደሚፈልግ የተናገረው ለምንድነው?
ያዕቆብ፣ ኤሳው ቀድሞት እንዲሄድ የፈለገበትን ምክንያት ሲናገር ከብቶቹ በችኮላ ከተነዱ ይሞታሉ አለ
ያዕቆብ፣ ኤሳው ቀድሞት እንዲሄድና እርሱ በዝግታ ለመጓዝ እንደሚፈልግ የተናገረው ለምንድነው?
ኤሳው ቀድሞት እንዲሄድ የፈለገበትን ምክንያት ሲናገር ከብቶቹ በችኮላ ከተነዱ ይሞታሉ አለ
ያዕቆብ፣ ኤሳው ቀድሞት እንዲሄድና እርሱ በዝግታ ለመጓዝ እንደሚፈልግ የተናገረው ለምንድነው?
ኤሳው ቀድሞት እንዲሄድ የፈለገበትን ምክንያት ሲናገር ከብቶቹ በችኮላ ከተነዱ ይሞታሉ አለ
ያዕቆብ የተናገረው ቤተ ሰቡንና ከብቶቹን ወዴት እንደሚያመጣቸው ነበር?
ያዕቆብ የተናገረው፣ ቤተ ሰቡንና ከብቶቹን ወደ ሴይር እንደሚያመጣቸው ነበር
Genesis 33:15
ያዕቆብ ለራሱ ቤት ወደ ሠራበት ወዴት ነበር የተጓዘው?
ያዕቆብ የተጓዘው ለራሱ ቤት ወደ ሠራበት ወደ ሱኮት ተጓዘ
Genesis 33:18
ያዕቆብ ትንሽ መሬት ወደ ገዛበት ወዴት ነበር የተጓዘው?
ያዕቆብ ትንሽ መሬት ወደ ገዛበት ወደ ተጓዘ
ያዕቆብ ትንሽ መሬት ወደ ገዛበት ወዴት ነበር የተጓዘው?
ያዕቆብ ትንሽ መሬት ወደ ገዛበት ወደ ተጓዘ