Genesis 24
Genesis 24:1
አብርሃም ሽማግሌውን አገልጋዩን ያስማለው ምን እንዲያደርግ ነበር?
አብርሃም፣ ለይስሐቅ ከዘመዶቹ መካከል ሚስት እንዲያመጣለት ሽማግሌ አገልጋዩን አስማለው

Genesis 24:5
አብርሃም አገልጋዩን ያስጠነቀቀው ይስሐቅን ምን እንዳያደርገው ነበር?
አገልጋዩ ይስሐቅን አብርሃም ወደ መጣበት አገር እንዳይመልሰው አብርሃም አስጠነቀቀው
Genesis 24:10
አብርሃም አገልጋዩን ያስጠነቀቀው ይስሐቅን ምን እንዳያደርገው ነበር?
አገልጋዩ ይስሐቅን አብርሃም ወደ መጣበት አገር እንዳይመልሰው አብርሃም አስጠነቀቀው
Genesis 24:12
የአብርሃም አገልጋይ፣ የትኛዋን ሴት ለይስሐቅ እንደመረጠለት ያሳየው ዘንድ እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግ ጠየቀ?
እንስራዋን አዘንብላ ውሃ እንድታጠጣው ሲጠይቃት እንዲሁ የምታደርግና ግመሎችንም ደግሞ የምታጠጣ ያቺ ሴት እንድትሆን አገልጋዩ ጠየቀ

Genesis 24:15
ርብቃ ከአብርሃም ጋር ምን ዓይነት ዝምድና ነበራት?
ርብቃ የአብርሃም ወንድም የልጁ ልጅ ነበረች
Genesis 24:17
የአብርሃም አገልጋይ ውሃ እንድታጠጣው በጠየቃት ጊዜ ርብቃ ምን አደረገች?
ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ እንዲጠጣ ሰጠችው

Genesis 24:19
የአብርሃም አገልጋይ ውሃ እንድታጠጣው በጠየቃት ጊዜ ርብቃ ምን አደረገች?
ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ እንዲጠጣ ሰጠችው
ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ ሰጥታው ካበቃች በኋላ ምን አለች?
ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ ሰጥታው ካበቃች በኋላ፣ "ለግመሎችህ ደግሞ ሁሉም እስኪረኩ ድረስ ውኃ እቀዳለሁ" አለችው
አገልጋዩ፣ ርብቃ ከአብርሃም ጋር እንደምትዛመድና ሌሊቱን ከቤተሰቦችዋ ጋር ማሳለፍ እንደሚችል በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?
አገልጋዩ ለእግዚአብሔር አምላክ ሰገደ፣ ባረከውም
Genesis 24:26
አገልጋዩ፣ ርብቃ ከአብርሃም ጋር እንደምትዛመድና ሌሊቱን ከቤተሰቦችዋ ጋር ማሳለፍ እንደሚችል በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?
አገልጋዩ ለእግዚአብሔር አምላክ ሰገደ፣ ባረከውም
Genesis 24:28
የርብቃ ወንድም ማን ነበር?
ላባ የርብቃ ወንድም ነበር
Genesis 24:31
ላባ ከአብርሃም አገልጋይ ጋር በተገናኘ ጊዜ ምን አደረገ?
ላባ የአብርሃምን አገልጋይ በቤቱ እንዲያድር ጋበዘው
Genesis 24:33
የአብርሃም አገልጋይ እምቢ ያለው ከመብላቱ በፊት ምን ለማድረግ ነበር?
የአብርሃም አገልጋይ የመጣበትን ምክንያት ሳያስታውቅ እንደማይበላ አጥብቆ አሳሰበ
Genesis 24:39
አብርሃም፣ እግዚአብሔር አምላክ የአገልጋዩን መንገድ እንዴት አድርጎ እንደሚያቀና ተናግሮ ነበር?
አብርሃም፣ እግዚአብሔር አምላክ መልአኩን ከአገልጋዩ ጋር በመላክ መንገዱን እንደሚያቀናለት ተናግሮ ነበር
Genesis 24:45
የአብርሃም ዘመድ መሆኗን በሰማ ጊዜ አገልጋዩ ለርብቃ የሰጣት ምን ነበር?
የአብርሃም አገልጋይ ለርብቃ ለአፍንጫዋ የወርቅ ቀለበትና ለእጆቿ አምባሮች ሰጣት
Genesis 24:50
የአብርሃም አገልጋይ ርብቃን በሚመለከት ውሳኔአቸውን በጠየቀ ጊዜ ላባና ባቱኤል ምን መልስ ሰጡ?
ርብቃ ለአብርሃም ልጅ ሚስት ትሆነው ዘንድ አገልጋዩ ይዞአት እንዲሄድ ላባና ባቱኤል መፍቀዳቸውን ነገሩት
የአብርሃም አገልጋይ ርብቃን በሚመለከት ውሳኔአቸውን በጠየቀ ጊዜ ላባና ባቱኤል ምን መልስ ሰጡ ?
ርብቃ ለአብርሃም ልጅ ሚስት ትሆነው ዘንድ አገልጋዩ ይዞአት እንዲሄድ ላባና ባቱኤል መፍቀዳቸውን ነገሩት
Genesis 24:52
የአብርሃም አገልጋይ የላባና የባቱኤልን ምላሽ በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?
አገልጋዩ ለእግዚአብሔር አምላክ ሰገደና ለርብቃ፣ ለወንድሟና ለእናቷ ስጦታ ሰጣቸው

በማግስቱ በተነሡ ጊዜ፣ የርብቃ ወንድምና እናት የፈለጉት አገልጋዩ ምን እንዲያደርግ ነበር?
በማግስቱ በተነሡ ጊዜ፣ የአብርሃም አገልጋይ ለተጨማሪ አሥር ቀናት ያህል ከእነርሱ ጋር እንዲቆይ ፈለጉ
Genesis 24:54
በማግስቱ በተነሡ ጊዜ፣ የርብቃ ወንድምና እናት የፈለጉት አገልጋዩ ምን እንዲያደርግ ነበር??
በማግስቱ በተነሡ ጊዜ፣ የአብርሃም አገልጋይ ለተጨማሪ አሥር ቀናት ያህል ከእነርሱ ጋር እንዲቆይ ፈለጉ
Genesis 24:56
የአብርሃም አገልጋይ ወዲያውኑ መሄድ እንደሚፈልግ በተናገረ ጊዜ፣ ርብቃ የተናገረችው ምን ለማድረግ እንደምትፈልግ ነበር?
ርብቃ ከአገልጋዩ ጋር ለመሄድ እንደምትፈልግ ተናገረች

Genesis 24:59
የአብርሃም አገልጋይ ወዲያውኑ መሄድ እንደሚፈልግ በተናገረ ጊዜ፣ ርብቃ የተናገረችው ምን ለማድረግ እንደምትፈልግ ነበር?
ርብቃ ከአገልጋዩ ጋር ለመሄድ እንደምትፈልግ ተናገረች
Genesis 24:61
ርብቃ ከአብርሃም አገልጋይ ጋር ለመሄድ በተነሣች ጊዜ ቤተሰቦቿ የሰጧት ባርኮት ምን ዓይነት ነበር?
የርብቃ ቤተሰቦች ርብቃ የሺዎችና የአሥር ሺዎች እናት እንድትሆንና የእርሷ ዘሮች የሚጠሉአቸውን ደጆች እንዲወርሱ ባረኳት
Genesis 24:63
ርብቃ ወደ ቤቱ በደረሰች ጊዜ ይስሐቅ ምን ሲያደርግ ነበር?
ይስሐቅ በልቡ እያሰላሰለ ሜዳ ላይ ነበር
ርብቃ ይስሐቅን ባየችው ጊዜ ምን አደረገች?
ርብቃ ይስሐቅን ባየችው ጊዜ ከግመሏ ላይ ዘላ ወረደችና መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች
Genesis 24:66
ርብቃ ይስሐቅን ባየችው ጊዜ ምን አደረገች?
ርብቃ ይስሐቅን ባየችው ጊዜ ከግመሏ ላይ ዘላ ወረደችና መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች
የአብርሃም አገልጋይ ያደረገውን ነገር ሁሉ ከነገረው በኋላ ይስሐቅ ምን አደረገ?
ይስሐቅ ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን አገባት፣ ርብቃንም ሚስቱ አድርጎ ወሰዳት