በእርሷ በኩል ልጅ እንዲኖራቸው አብራም ከባሪያዋ ከአጋር ጋር እንዲተኛ ሦራ ነገረችው
በእርሷ በኩል ልጅ እንዲኖራቸው አብራም ከባሪያዋ ከአጋር ጋር እንዲተኛ ሦራ ነገረችው
አጋር ካረገዘች በኋላ ሦራን በንቀት አየቻት
አጋር እርሷን መናቋ የአብራም ስሕተት ነው በማለት ሦራ ቅሬታ አቀረበች፣ አብራምም በአጋር ላይ የወደደችውን እንድታደርግ ለሦራ ነገራት
አጋር እርሷን መናቋ የአብራም ስሕተት ነው በማለት ሦራ ቅሬታ አቀረበች፣ አብራምም በአጋር ላይ የወደደችውን እንድታደርግ ለሦራ ነገራት
ሦራ አጋርን አሰቃየቻት፣ አጋርም ኮበለለች
አጋር ወደ ሦራ እንድትመለስና ለሥልጣንዋ እንድትገዛ የእግዚአብሔር አምላክ መልአክ ነገራት
የእግዚአብሔር አምላክ መልአክ ዘሮችዋ እስከማይቆጠሩ ድረስ እንደሚበዙ ለአጋር ተስፋ ሰጣት
እግዚአብሔር አምላክ መቸገሯን ስለ ሰማ አጋር ልጇን እስማኤል ብላ እንድትጠራው ተነገራት
እስማኤል ከሰው ሁሉ ጋር ጸበኛ ይሆናል፣ ከወንድሞቹም ተለይቶ ይኖራል
አጋር ለእግዚአብሔር አምላክ፣ "የሚያየኝ አምላክ" የሚል ስም ሰጠችው
አጋር ለእግዚአብሔር አምላክ፣ "የሚያየኝ አምላክ" የሚል ስም ሰጠችው